የመርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ድኅረ ገጽ
  • የመርካቶ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተ ክርስቲያን አንቀጸ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ድኅረ ገጽ
ዜና እረፍት

ዜና እረፍት

Published on January 28, 2026

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የገዳማት መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀ ጳጳስ #ብፁዕ_አቡነ_ዕንባቆም ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፉ። ብፁዕነታቸው በተለይም በተለያዩ አህጉረ ስብከት በአባትነት ያገለገሉ ሲሆን በተለይም የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከትና ቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ተጠቃሾች ናቸው። የብፁዕነታቸው በረከታቸው ይደርብን።

Comments (0)

No comments yet. Be the first to comment!

Leave a Comment